ዓለም በተፈጥሮ ሀብት መመናመንና በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት እያስተናገደቻቸው ያሉ አሉታዊ ተጽዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል።
ዓለም በተፈጥሮ ሀብት መመናመንና በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት እያስተናገደቻቸው ያሉ አሉታዊ ተጽዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። ይህንን ተግዳሮት ለመቋቋም የተፈጥሮ ሚዛንን መጠበቅና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ የኢኮኖሚ ሥርዓት መገንባት አስፈላጊ ነው፡፡ በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ እየተገበረችው ያለው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ሁለንተናዊ ገጽታዋን ከመቀየር ባለፈ የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነት እያሳደገ ይገኛል፡፡ በ2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት የተጀመረው ይህ መርሐ ግብር በአጭር ጊዜ ውስጥ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ዜጎችን በማሳተፍ ትልቅ ሃገራዊ ስኬት ማስመዝገብ ችሏል። መርሐ ግብሩ የተራቆቱ መሬቶችን መልሶ በማገገም፣ የአፈር መሸርሸርን በመከላከል እና የደን ሽፋንን በከፍተኛ ደረጃ በማሳደግ ረገድ የማይተካ ሚና…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗