ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) ከኮንጎና አንጎላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር መከሩ
አዲስ አበባ ሐምሌ 22 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) ከኮንጎ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኮንስታንት ሰርጌ ቡንዳ እና ከአንጎላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒዮ ቴቴ ጋር ተወያይተዋል ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) ከኮንጎ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኮንስታንት ሰርጌ ቡንዳ ጋር ባደረጉት ውይይት በሰው ሰራሽ አስተውሎትና በአየር ንብረት ለውጥ መከላከልና መቋቋም ዙሪያ በትብብር መሥራት በሚቻልባቸው 8230 The post ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) ከኮንጎና አንጎላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር መከሩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗