ትራምፕ ከኔታንያሁ ጋር መገናኘታቸዉን ተከትሎ ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች ላይ ጥቃት ፈጸመች

ZENA24NOWneutral2026-07-29 11:21:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትራምፕ ከኔታንያሁ ጋር መገናኘታቸዉን ተከትሎ ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች ላይ ጥቃት ፈጸመች የአሜሪካ ጦር፣ ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ አቅጣጫ የተኮሰቻቸውን ባሊስቲክ ሚሳይሎች መጥቶ መጣሉን አስታዉቋል።የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (ሴንትኮም) ረቡዕ ዕለት በማህበራዊ ትስስር ገጹ ኤክስ ላይ ባወጣው መግለጫ፣ የኢራኑ እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ኃይል "በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የአሜሪካ ኃይሎች ላይ ድንገተኛ ጥቃት ለመሰንዘር ባደረገው ሙከራ" በርካታ ባሊስቲክ ሚሳይሎችን መተኮሱን ገልጿል። ሁሉም ሚሳይሎች ተጠልፈው መክሸፋቸውንና "የአሜሪካ ኃይሎች ንቁ እንዲሁም ከፍተኛ ዝግጁነት ላይ መሆናቸውን" መግለጫው አክሎ ገልጿል።የጆርዳን ዜና አገልግሎት እንደዘገበው፣ በጆርዳን የአየር ክልል ውስጥ አምስት ሚሳይሎች ተጠልፈው መክሸፋቸውን አስታዉቋል፡፡ የኢራን አየር ኃይል…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]