🕊️ የጠመንጃ አዙሪት በሃሳብ የበላይነት ሲሰበር

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-29 11:27:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

🕊️ የጠመንጃ አዙሪት በሃሳብ የበላይነት ሲሰበር ኢትዮጵያ የዘመናት እና የተወሳሰቡ የፖለቲካ፣ የታሪክ እና የማኅበራዊ ልዩነቶቿን በጠመንጃ ሳይኾን በሃሳብ የበላይነት ለመፍታት የጀመረችው ሀገራዊ ምክክር፤ ሀገሪቱ ካለፈችበት የታሪክ አውድ አንፃር እጅግ የላቀ እና ታሪካዊ ትርጉም አለው። ይህ ጥረት ልዩነትን በኅይል ከመፍታት ይልቅ በሃሳብ የመፍታትን መሠረታዊ እሴት በተግባር የሚያሳይ ነው። በጠመንጃ የሚገኝ መፍትሄ አሸናፊ እና ተሸናፊን የሚፈጥር፣ የተሻለውን ሃሳብ የሚያፍን እና ጥላቻን ለትውልድ የሚያወርስ ጊዜያዊ ማስታገሻ ነው። በምክክር የሚመጣ መፍትሄ ግን የጋራ መግባባትን የሚያመጣ፣ ይቅርታ እና አብሮነትን የሚያጎለብት እንዲሁም የተሻለ ሃሳብ የሚደመጥበት ዘላቂ ስምምነት ነው። ይህ ጥረት እውን ኾኖ ግቡን ከመታ የኢትዮጵያን የፖለቲካ ባሕል ከመሠረቱ የመቀየር አቅም አለው።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]