በአረንጓዴ ዐሻራ ተስፋን መትከል

WELCOMEneutral2026-07-29 12:01:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 22 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የኢትዮጵያን አጠቃላይ የደን ሽፋን ባለፉት ሰባት ዓመታት ውስጥ በተሰሩ ስራዎች ወደ 23 ነጥብ 6 በመቶ ከፍ ማድረግ ያስቻለና በየዓመቱ በተከወኑ መርሐ-ግብሮች ከ48 ቢሊየን በላይ ችግኞች የተተከሉበት ታላቅ ሀገራዊ ንቅናቄ ነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) አነሳሽነት በ2011 ዓ.ም የተጀመረው ይህ መርሐ ግብር የአየር 8230 The post በአረንጓዴ ዐሻራ ተስፋን መትከል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]