ኢትዮጵያ 55% ሴቶች "ባል ሚስቱን መደብደብ አሳማኝ ምክንያት ሊኖረው ይችላል" ብለው እንደሚያምኑ ተገለጸ

WASULIFEneutral2026-07-29 12:18:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ 55% ሴቶች "ባል ሚስቱን መደብደብ አሳማኝ ምክንያት ሊኖረው ይችላል" ብለው እንደሚያምኑ ተገለጸ ​ በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎትና አጋሮቹ በተካሄደው አገር አቀፍ የዴሞግራፊና ጤና ዳሰሳ ጥናት፤ 55 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች ባል ሚስቱን ለመምታት የሚያስችሉ አሳማኝ ምክንያቶች አሉ ብለው እንደሚያምኑ ይፋ ሆነ። ​በጥናቱ ከተሳተፉት መካከል ይህንን አመለካከት የሚጋሩት የወንዶች ቁጥር 39 በመቶ ሲሆን፣ አብዛኞቹ ምላሽ ሰጪዎች ለምታ በቂ ምክንያት አድርገው የጠቀሱት "ልጆችን ቸል ማለት" የሚለውን ነው። 📌​የለውጥ ሂደት፡ ድብደባውን የሚደግፉ ሴቶች ቁጥር ከ25 ዓመት በፊት ከነበረበት 85 በመቶ አሁን ወደ 55 በመቶ ቢቀንስም፤ የወንዶች ድርሻ ግን ከ10 ዓመት በፊት ከነበረበት 28 በመቶ ወደ 39 በመቶ አድጓል። 📌​የክልልና የትምህርት ልዩነት፡ በሲዳማ ክልል 74% ሴቶች…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]