በደቡባዊ ምዕራብ ፈረንሳይ የሰደድ እሳቱ ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ

ZENA24NOWneutral2026-07-29 12:19:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደቡባዊ ምዕራብ ፈረንሳይ የሰደድ እሳቱ ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ በፈረንሳይ የሚገኙ የእሳት አደጋ ተከላካዮች በጄሮንዴ ክልል እየተቀጣጠለ ያለውን የሰደድ እሳት ለመቆጣጠር ሌት ተቀን እየሰሩ ሲሆን፣ የሙቀት መጠኑም እየጨመረ ይገኛል፡፡"ከእሳቱ ጋር ያለዉ ግብግብ ዳዊት ከጎልያድ ጋር ካለዉ ጋር ተመሳሳይ ነው" ሲሉ የብሔራዊ የእሳት አደጋ ተከላካዮች ፌዴሬሽን ቃል አቀባይ ኤሪክ ብሮካርዲ በድጋሚ ተናግረዋል። በቅርብ ሳምንታት ውስጥ በፈረንሳይ አራት ባልደረቦቻችን አደጋዉን ሲከላከሉ ሞተዋል ብለዋል፣ እናም እሳቱን ለመቆጣጠር በጂሮንድ ውስጥ 2,000 ሰዎች ተሰማርተዋል፣ ሰደድ እሳቱ ለቀናት ሲቀጥል በባህር ዳርቻው እና በቦርዶ መካከል ያለውን ገጠራማ አካባቢ አወድሟል፡፡እንደ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሶፊ ብሮካስ ገለጻ፣በእሳቱ የተጎዱ 14 ቦታዎች ላይ አዲስ ፍንዳታ ታይተዋል። "እናም አሁን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]