ምክክሩ የኢትዮጵያን የፖለቲካ ባህል ከመሰረቱ የሚቀይር ክስተት ነው
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የሀገሪቱን የፖለቲካ ባህል ከስር መሰረቱ የሚቀይር ታሪካዊ ክስተት ነው ይህ ጅምር ከጠብ መንጃ ፖለቲካ ወደ ጠረጴዛ ውይይት የጋራ መግባባት እና ሀገርን በሕዝብ ፍላጎት ወደ መገንባት ምዕራፍ ያሸጋግረናል ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን ታሪኳ ውስጥ በርካታ የፖለቲካ ውጣ ውረዶችን እና የሀገር ግንባታ ፈተናዎችን አሳልፋለች አብዛኛውን ጊዜ የፖለቲካ ልዩነቶች እና ጥያቄዎች የሚፈቱት በኃይል እርምጃ ወይም በግጭት 8230 The post ምክክሩ የኢትዮጵያን የፖለቲካ ባህል ከመሰረቱ የሚቀይር ክስተት ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗