ከአዱሊስ እስከ አሰብ - የኢትዮጵያ የባሕር በር ታሪክና ትግል

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-29 12:53:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከአዱሊስ እስከ አሰብ - የኢትዮጵያ የባሕር በር ታሪክና ትግል ቀይ ባሕር ወደ አፍሪካ፣ ባብ ኤል መንደብ፣ ሜዲቴራኒያን እና ሕንድ ውቅያኖስ የሚያሻግር ከፍተኛ የመርከቦች ትራፊክ የሚያስተናግድ መሥመር ነው። በዚህ የባሕር መንገድ ለመሻገር ለዘመናት የኢትዮጵያም መልካም ፈቃድ ይጠየቅ ነበር። ምክንያቱም በወቅቱ ኢትዮጵያ የታላቁ ባሕር አንዷ ባለቤት ስለነበረች። የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት በታሪክ ማኅደርያዕቆብ ኀይለ ማርያም (ዶ.ር) "አሰብ የማን ናት" በተሰኘው መጽሐፋቸው ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት እንደነበረች የታወቀው ከ100 እስከ 150 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ እንደተጻፈ በሚገመተው "የኤርትራ ባሕር ዙሪያ ጉዞ"(Periplus of the Erythraean Sea) በተሰኘው መጽሐፍ መኾኑን አትተዋል። መጽሐፉ የአክሱም ንግድ በዋናው የባሕር በር በአዱሊስ በኩል ይተላለፍ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]