ለአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል
አዲስ አበባ ሐምሌ 22 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ800 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ክልሎችና ከተማ አስተዳድሮች አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቅቀዋል አለ ግብርና ሚኒስቴር የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ይመር ዳውድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ 8 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል የተያዘውን እቅድ ለማሳካት በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው 8230 The post ለአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗