ቻይና በአረንጓዴ ግንብ፣ ኢትዮጵያ ደግሞ በአረንጓዴ አሻራ የምድርን ጤና ጠብቀዋል።
ቻይና በአረንጓዴ ግንብ፣ ኢትዮጵያ ደግሞ በአረንጓዴ አሻራ የምድርን ጤና ጠብቀዋል። የዓለማችንን የአየር ንብረት መዛባት ለመቀልበስ በሚደረገው ታላቅ ሩጫ ውስጥ የቻይናው "ታላቁ አረንጓዴ ግንብ" እና የኢትዮጵያው "አረንጓዴ ዐሻራ" የተፈጥሮን ውበት እና የሰው ልጅን ቁርጠኝነት ያሳዩ ህልውናን የማስቀጠል ግብግቦች ናቸው። በአውሮፓውያኑ የዘመን አቆጣጠር በ1970ዎቹ መገባደጃ ላይ የተጀመረው እና "ታላቁ የአረንጓዴ ግንብ" በመባል የሚታወቀው የቻይናው የሰሜናዊ አካባቢዎች የደን ጥበቃ ፕሮግራም በዓለማችን ላይ ከተካሄዱት ትላልቅ የተፈጥሮ መልሶ ማቋቋም ሥራዎች መካከል አንዱ እንደኾነ ይነገራል። ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት በዋናነት በሰሜናዊ ቻይና የሚገኘውን የጎቢ በረሃ መስፋፋትን ለመግታት፤ የአሸዋ ማዕበልን ለመቀነስ እና የእርሻ መሬቶችን ከአፈር መሸርሸር ለመጠበቅ ያለመ ነበር። ፕሮጀክቱ…
Read the full story at amharamassmedia ↗