ከጉዞ በኋላ የረሱትን ገንዘብ አሁኑኑ በተሻለ ተመን ይመንዝሩ! 🧳💵
ከጉዞ በኋላ የረሱትን ገንዘብ አሁኑኑ በተሻለ ተመን ይመንዝሩ! 🧳💵 ከውጭ ሀገር ጉዞ ተመልሰው በኪስዎ ወይም በቦርሳዎ ውስጥ የቀረ የውጭ ምንዛሬ አለዎት?🤔 የተቀመጠ ገንዘብ ዋጋውን ከሚያጣ አሁኑኑ ወደ ዋሊያ የውጭ ምንዛሬ ቢሮ በመምጣት በተሻለ የምንዛሬ ተመን ይቀይሩት!🌟 ያልተጠቀሙበትን የውጭ ገንዘብ በታማኝነት እና በፈጣን አስተናጋጅነት ወደ ብር በመቀየር ጥቅም ላይ ውሉ:: 💼✨ 📱 በየቀኑ አዳዲስ የምንዛሬ መረጃዎችን ለማግኘት ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን Follow ያድርጉ! 📱Telegram | 📱 Tiktok | 📱 Facebook | 📱 Instagram |📱 LinkedIn | 📱X (twitter)
Read the full story at addis_news ↗