" ለቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በፍላጎት ደረጃ ያለ እንጂ የተፈረመ እና ያተጠናቀቀ የብድር ሂደት የለም " - የኢትዮጵያ አየር መንገድ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-29 15:11:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ለቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በፍላጎት ደረጃ ያለ እንጂ የተፈረመ እና ያተጠናቀቀ የብድር ሂደት የለም " - የኢትዮጵያ አየር መንገድ 👉 አበዳሪዎች የመጨረሻ ውሳኔያቸውን እስከ መጋቢት 2019 ዓም ድረስ ባለው ጊዜ ያሳውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ አቡሴራ እየተገነባ ያለውን አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሂደትን በሚመለከት በሰጠው ማብራሪያ ለግንባታው ከአበዳሪ ሃገራት እስከ 9 ቢሊየን ዶላር የሚደርስ የብድር መጠን የሚያስፈልግ መሆኑን ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ መስፍን ጣሰው ገልጸዋል። ይህ ብድር ከአንድ ተቋም የሚወሰድ ሳይሆን ብዙ አበዳሪዎች የድርሻቸውን አዋጥተው በአንድ ላይ የሚያቀርቡት የብድር መጠን መሆኑን አስረድተዋል። ለእዚህም የአሜሪካ ፣የአውሮፓ ፣የኤዢያ፣ የመካከለኛው እና የሩቅ ምስራቅ ሃገራት የፋይናንስ ተቋማት ፍላጎት…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]