ሙሴቨኒ ራሳቸውን ከሰሱ‼

WASULIFEneutral2026-07-29 15:11:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሙሴቨኒ ራሳቸውን ከሰሱ‼ "የአፍሪካ ችግር ከሥልጣን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ያልሆኑ መሪዎች ናቸው"በማለት ነው ራሳቸውን ተጠያቂ ያደረጉት።እሳቸው ይሄው 40 ዓመታት መሪ ናቸው። ከአፍሪካ ትልልቅ የመልካም አስተዳደር ችግሮች አንዱ መሪዎች ለብዙ አሥርተ ዓመታት በሥልጣን ላይ መቆየታቸው ነው። እ.ኤ.አ. በ 1986 የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቨኒ የአፍሪካ ችግር ከሥልጣን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ያልሆኑ መሪዎች ናቸው ሲሉ ተከራክረው ነበር። ይሁን እንጂ ከአራት አሥርት ዓመታት ገደማ በኋላ፣ ዛሬም ድረስ የዩጋንዳ ፕሬዝዳንት በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ። ይህ ሁኔታቸውም በዲሞክራሲ፣ በመሪነት እና በአህጉሪቱ ስለሚደረግ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ብዙ ክርክሮች እንዲነሱ ምክንያት ሆኗል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]