49ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ተጠናቀቀ

WELCOMEneutral2026-07-29 15:41:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 22 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 49ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ተጠናቅቋል የምክር ቤቱ አባላት ከተለያዩ ተቋማት ጋር የነበሩ ትብብሮችንና የሕብረቱን ግቦች አፈጻጸም በመገምገም አቅጣጫ በማስቀመጥ ነው ጉባኤው የተጠናቀቀው የሕብረቱን አቅም ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይም የተለያዩ ማዕቀፎች ላይ ከስምምነት የደረሱ ሲሆን ሀገራት ለህብረቱ አጀንዳ 2063 መሳካት የድርሻቸውን እንዲወጡ የምክር ቤቱ 8230 The post 49ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ተጠናቀቀ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]