የሀረሪ ክልልን ከጎበኙ የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች ከ445 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

ZENA24NOWneutral2026-07-29 15:42:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀረሪ ክልልን ከጎበኙ የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች ከ445 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ በሀረሪ ክልል በተጠናቀቀው በጀት አመት 14 ሺህ 700 የውጪ ሀገር ቱሪስቶች ክልሉን መጎብኘታቸውን የክልሉ የባህል ቅርስ እና ቱሪዝም ቢሮ ገልጿል፡፡ከውጪ ሀገራት ቱሪስቶች ባሻገር በሃይማኖታዊ ጉዞ እና በተለያዩ ሁነቶችን በበጀት ዓመቱ 180ሺህ 754 የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች ክልሉን ጎብኝተዋል ሲሉ የቢሮው የእቅድ ዝግጅት ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክቶሬት አቶ አፈንዲ አብዲ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡ የሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ቁጥር ከዓምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ8 በመቶ ብልጫ አሳይቷል።ክልሉን ከጎበኙ የውጭ ሀገራት ቱሪስቶች ከ65 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሲገኝ የሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ወደ 445 ሚሊዮን ብር ፈሰስ አድርገዋል፡፡ ከቅርስ ምዝገባ ጋር ተያይዞ ባለፋት 12 ወራት 50 ቋሚ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]