#ችሎት

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-29 16:08:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ችሎት 61 ግለሰቦችን ለሞት፣ 26 ግለሰቦችን ለአካልና የስነልቦና ጉዳት እንዲሁም በርካታ ሴቶች ለመደፈር ዳርገዋል በሚክ ክስ የቀረበባቸው ተከሳሾች የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት ጠይቀዋል። • የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎትም መዝገቡን መርምሮ በዋስትና ክርክሩ ላይ ብይን ለመስጠት ለሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተደራጁ የሰው አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ማስታወቁ ይታወሳል። ተጠርጣሪዎቹ ለ15 ቀናት በቆየ ኦፕሬሽን በአዲስ አበባ፣ በሐረሪና በሌሎች አካባቢዎች የተያዙ ሲሆን ፖሊስ በወቅቱ እንደገለጸው፣ ቡድኑ ከ40,000 በላይ ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ በጂቡቲና በየመን በኩል በማሸጋገር ከ1 ቢሊዮን ብር…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]