ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዘላቂ የጤና ፋይናንስ ማሻሻያ ላይ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ ሐምሌ 22 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዘላቂ የጤና ፋይናንስ ማሻሻያ ላይ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር ተስማምተዋል የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ከተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ አቶ ክላቨር ጋቴቴ ጋር ውይይት አድርገዋል አቶ አህመድ ሺዴ በውይይቱ ወቅት አንዳሉት ኢትዮጵያ ዘላቂ የጤና ፋይናንስ ማሻሻያ ፕሮገራምን ቀድመው ተግባራዊ 8230 The post ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዘላቂ የጤና ፋይናንስ ማሻሻያ ላይ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር ተስማሙ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗