#ቤቲንግ
#ቤቲንግ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት "በሁሉ ስፖርት" የኦንላይን የስፖርት ውድድር ሎተሪ ሽያጭ (ቤቲንግ) ድርጅት ላይ ተላልፎ የነበረውን የፈቃድ ስረዛ ውሳኔ በሙሉ ድምፅ ሻረው። • የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ይግባኝ ማቅረቡን ተከትሎ በውሳኔው ላይ ከ 14/11/2018 ዓም ጀምሮ ለ 15 ቀናት የሚቆጠር ጊዜያዊ የእግድ ትዕዛዝ ተሰጥቷል። • "ሁሉ ስፖርት" በከፍተኛ ፍ/ቤት የተፈረደለት ቢሆንም እንኳን የመጨረሻ ውሳኔ እስኪሰጥበት ድረስ ወደ ስራ ሳይገባ የሚቆይ ይሆናል። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የ22 የስፖርት ውድድር ውርርድ ድርጅቶች የስራ ፈቃዳቸው ከህዳር 25 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ የታገደ መሆኑን ለህዝብ ይፋ ባደረገው መግለጫ ማሳወቁ ይታወሳል። ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ የመንግስትን ግብር በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት…
Read the full story at tikvahethiopia ↗