ኤርትራ የአየር መንገዱን ገንዘብ አልመለሰችም‼️
ኤርትራ የአየር መንገዱን ገንዘብ አልመለሰችም‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኤርትራ የታገደበት ገንዘብ በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው የፖለቲካ ውጥረት እና የነበረው የህግ ሂደት በመቋረጡ ምክንያት ምንም ማድረግ እንዳልተቻለና እስካሁን መፍትሔ ሳያገኝ እንደቀረ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ገለጹ። “አሁን ላይ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት ጤናማ አይደለም፤ በዚህ ምክንያት ምንም ዓይነት ሂደት የለም፣ ጉዳዩ ስታክ እንዳደረገ (ባለበት እንደቆመ) ነው” ያሉት ዋና ሥራ አስፈጻሚው፣ በጊዜው ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ወስደውት የነበረ ቢሆንም “ፖለቲካዊ ውሳኔ በመደረጉ ፍርድ ቤቱ መንቀሳቀስ አልቻለም” ብለዋል። በመሆኑም ሁኔታዎች እስኪረጋጉ ድረስ ለመጠበቅ መገደዳቸውን ተናግረዋል። አሁን ላይ ገንዘቡ በኤርትራ ባንክ እንደሚገኝ ያነሱት ዋና ሥራ አስፈጻሚው፣ የበረራ መቋረጡም ሆነ የገንዘብ…
Read the full story at addis_reporter ↗