የፌዴሬሽን ምክር ቤት በወንጀል ክስ "ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ" የማስረዳት ሕገ መንግሥታዊ መስፈርትን የሚያጸና ውሳኔ አጸደቀ

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-07-29 20:59:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በወንጀል ክስ "ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ" የማስረዳት ሕገ መንግሥታዊ መስፈርትን የሚያጸና ውሳኔ አጸደቀ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ በሙሉ ድምፅ በመቀበል፣ በወንጀል የተከሰሰ ማንኛውም ሰው ጥፋተኝነቱ "ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ" (beyond reasonable doubt) ካልተረጋገጠ በቀር የጥፋተኝነትና የቅጣት ውሳኔ ሊሰጥበት እንደማይገባ የሚያዝ ውሳኔ አጽድቋል። ከዚህ ቀደም በፍርድ ቤቶች አሰራር በወንጀል ክስ የዐቃቤ ሕግ የማስረዳት ሸክምን በተመለከተ በግልጽ የተቀመጠ ወጥ መመሪያ ባለመኖሩ፣ ፍርድ ቤቶች በዐቃቤ ሕግ የሚቀርበው ማስረጃ "የተሻለ ነው" ወይም "ሚዛን ይደፋል" ብለው ሲገምቱና ተከሳሽ የቀረበበትን በበቂ ሁኔታ መከላከል ሳይችል ሲቀር ጥፋተኛ የሚያደርጉበት ሁኔታ ነበር። ይህም…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]