ለሚያገቡ 6 ሚሊዮን ብር ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-29 21:32:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለሚያገቡ 6 ሚሊዮን ብር ‼️ ደቡብ ኮሪያ የወሊድ ምጣኔን ለማሳደግ ሰዎች ወደ ጋብቻ እንዲገቡ እና እንዲወልዱ ለማበረታታት $38,000 ወይም 6 ሚሊዮን ብር ለማበረታቻ እየሰጠች መሆኑ ተሰምቷል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]