#Update
#Update የንዑሳን ቡድኖች ተመካከሪዎች 250 ሰዎችን ለያዘው "ስልታዊ" ቡድን ያቀረቧቸው ምክረ ሀሳቦች ብርቱ የሀሳብ ፍጭት ተደረገባቸው። በ10 እና 50 ሰዎች የተደራጁ ተሳታፊዎች በንዑሳን ቡድኖች ሲመክሩባቸው በሰነበቱ አጀንዳዎች ላይ ያነሷቸው ምክረ ሀሳቦች ተጨምቀው 250 ሰዎችን ለሚይዘው "ስልታዊ" ቡድን ቀርበዋል። በዛሬው ውይይት ተሳታፊዎች ሲመክሩባቸው የሰነበቱና ተጨምቀው ለ250 ቡድን በቀረቡት ሀሳቦች መካከል "መክረንባቸው አልተካተቱም፤ ይካተቱ" የሚሏቸው ካሉ እንዲገልጹ ማድረግ ላይ ያተኮረ ቢሆንም፣ "ያልተካተቱ "፣"በዝርዝር ያልተዙ " ሀሳቦች እንዳሉ ከመግለጽ ባሻገር የተያዙ ሀሳቦች ላይም ማብራሪያ በመስጠት የሀሳብ ፍጭት ሲያደርጉ አስተውለናል። ሀሳብ ከተሰጡባቸው 8ቱ አጀንዳዎች መካከል፣የፌዴራል ከተሞች፣ የሀገር ግንባታ፣ የሃይማኖት ጉዳይ ተጠቃሽ ናቸው። 👉…
Read the full story at tikvahethiopia ↗