ግብር📈‼️
ግብር📈‼️ "ከአቅማችን በላይ የሆነ ግብር ተጥሎብናል" — የቁርጥ ግብር ከፋዮች ቅሬታ‼️ በተለያዩ ክልሎችና በአዲስ አበባ የሚገኙ በርካታ የቁርጥ ግብር ከፋዮች ለ2018 ዓ.ም የተቆረጠባቸው ግብር ከአቅማቸው በላይ መሆኑን ገልጸው ቅሬታቸውን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። ነጋዴዎቹ እንደገለጹት የግብር መጠኑ ከአምናው ጋር ሲነጻጸር ያልተመጣጠነ ጭማሪ አሳይቷል። ለምሳሌ ከ15-25 ሺህ ብር ይከፍሉ የነበሩ ወደ 180 ሺህ ብር፣ ከ10 ሺህ ብር ወደ 46 ሺህ ብር፣ እንዲሁም ከ12 ሺህ ብር ወደ 110 ሺህ ብር ያደገባቸው እንዳሉ ጠቅሰዋል። ግብሩ የተወሰነው በተጨባጭ የንግድ እንቅስቃሴ ወይም በሥራ እድገት ላይ ተመስርቶ ሳይሆን በዘፈቀደ እንደሆነ የጠቆሙት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፣ የተወሰነውን ከፍተኛ ግብር ካልከፈሉ የንግድ ቦታቸው እንደሚታሸግ እንደተነገራቸውና የአቤቱታ ሂደቱም በጣም አስቸጋሪ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗