መልካም የዓለም አቀፍ የጓደኝነት ቀን!
መልካም የዓለም አቀፍ የጓደኝነት ቀን! በሰዎች መካከል ሰላምን መግባባትን እና ጠንካራ ቁርኝትን ለማስፋፋት ሲባል በ2011 እ.ኤ.አ. በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ መሠረት በየዓመቱ ሐምሌ 23 (ጁላይ 30) የዓለም አቀፍ የጓደኝነት ቀንን እናከብራለን። ጓደኝነት ልዩነቶችን እንድንሻገር በመረዳት እንድንደማመጥእና የበለጠ ሰላማዊና የተሳሰረች ዓለም እንድንገነባ ይረዳናል። "እውነተኛ ጓደኛ ማለት በደስታህ ጊዜ አብሮህ የሚቦርቅ ብቻ ሳይሆን፣ በችግርህ ጊዜ ከጎንህ የሚቆም ነው!"
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗