የአማራ ክልል ምክር ቤት 12ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

WELCOMEneutral2026-07-30 07:48:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 23 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባህርዳር ከተማ ማካሄድ ጀምሯል በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል ተብሎ ይጠበቃል በተጨማሪም ልዩ ልዩ አዋጆች እና የ2019 የክልሉ በጀት ለምክር ቤቱ ቀርቦ እንደሚጸድቅ ይጠበቃል ሲል አሚኮ ዘግቧል The post የአማራ ክልል ምክር ቤት 12ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]