በሀዋሳ በጣለው ከባድ ዝናብ የ1 ሰው ሕይወት አለፈ‼
በሀዋሳ በጣለው ከባድ ዝናብ የ1 ሰው ሕይወት አለፈ‼ 📌 የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋረጠ ትናንት ማምሻውን በሀዋሳ ከተማ በበረዶ እና በኃይለኛ ንፋስ በተደገፈ ከባድ ዝናብ ምክንያት የ1 ሰው ሕይወት ሲያልፍ፣ በ10 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱ ተረጋግጧል። ንፋሱ ዛፎችን እና የኤሌክትሪክ ምሰሶዎችን በመጣሉ በከተማዋ የመብራት አገልግሎት የተቋረጠ ሲሆን፣ የከተማው አስተዳደር ህብረተሰቡ በቀጣይ ቀናት ሊከሰት ከሚችል መሰል አደጋ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስቧል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…
Read the full story at wasulife ↗