"በክልሉ አበረታች የዕድገት ውጤቶች ተመዝግበዋል" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
"በክልሉ አበረታች የዕድገት ውጤቶች ተመዝግበዋል" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን የ2018 በጀት ዓመት የፈጻጸም ሪፖርት እያቀረቡ ነው። የክልሉን ምርታማነት ማሳደግ፣ የዋጋ ንረትን መቀነስ፣ ለዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር፣ የውጭ ንግድን በዓይነት እና በመጠን ማሳደግ በቁልፍ ተግባር ተይዘው መከናወናቸውን ርእሰ መሥተዳድሩ ገልጸዋል። በበጀት ዓመቱ የነበሩ ፈተናዎችን ተቋቁሞ በመሥራት አበረታች ዕድገት ተመዝግቧል ነው ያሉት። የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ፖሊሲ መከተል፣ የመሪዎች እና የሠራተኛው ትጋት እና አሻጋሪ የዕድገት እና ዘላቂ ልማት ዕቅድ ተግባራዊ በመደረጉ የመጣ ለውጥ ነውም ብለዋል። የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ ዘርፈ ብዙ ተግባራት…
Read the full story at amharamassmedia ↗