ኤዲ ሃው ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ይለያያል

WELCOMEneutral2026-07-30 08:09:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 23 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ኤዲ ሃው በቀጣዮቹ ቀናት ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ይለያያል አሰልጣኙ ከአምስት ዓመታት የሴይንት ጀምስ ፓርክ ቆይታ በኋላ ከክለቡ ጋር ያለው ቆይታ ያበቃል በምትኩ ደግሞ የአል አህሊ አሰልጣኝ ማቲያስ ጂዝል እንደሚመጣ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል ኒውካስል ዩናይትድ በቅርብ ጊዜያት ከቁልፍ ተጨዋቾቹም ጋር እየተለያየ ይገኛል The post ኤዲ ሃው ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ይለያያል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]