የማህበራዊ ሚዲያው "አባሬቡላ" (አርግሞ አደር) በቅርቡ በአጀንዳ እጦት የተጠቃ ይመስላል።
የማህበራዊ ሚዲያው "አባሬቡላ" (አርግሞ አደር) በቅርቡ በአጀንዳ እጦት የተጠቃ ይመስላል። ሰሞኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተቋማት፣ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች ያበረከተውን የማበረታቻ ሽልማት አንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያ ጽንፈኞች ለግለሰቦች የተሰጠ አስመስለው ለማቅረብ ሲሞክሩ ታይቷል። እውነታው ግን የተሸለሙት የመንግሥት ተቋማት እንጂ ግለሰቦች አይደሉም። የሽልማቱ ዓላማም ተቋማቱ ለሕዝብ የሚሰጡትን አገልግሎት ማሻሻልና የሥራ አፈጻጸማቸውን ማበረታታት ነው፤ ለግለሰብ የተሰጠ ሽልማት አልነበረም። መደነቅ የሚገባቸውን የስራ ውጤቶች በማንኳሰስ፤ ሳይሰራ ሲቀር ደግሞ አልቅሶ በማስለቀስ ሀገር አትገነባም። አዲስ አበባ ላይ የሕዝቡን ኑሮ መቀየር ላይ ያተኮረው ለውጥ በከተማዋ ነዋሪዎች እና በሌሎች ቅን ልቦና ያላቸው ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን በዓለም የተደነቀ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗