የብዝኀ ዘርፍ የኢኮኖሚ ግንባታ ሀገራዊ ብልጽግናን ለማሳካትና የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል ጠንካራ መሠረት ጥሏል

WELCOMEneutral2026-07-30 08:29:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

መንግሥት ባለፉት ዓመታት ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ለማምጣት የመደመር ዕሳቤን መሠረት ያደረጉ በርካታ ስትራቴጂዎችን ቀርጾ ተግብሯል በተለይም በአንድ ዘርፍ ላይ ብቻ ተንጠልጥሎ የነበረውን የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ መሠረት በመለወጥ አጠቃላይ የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የብዝኀ ዘርፍ የልማት ስኬቶች ተመዝግበዋል በግብርናው ዘርፍ የነበረውን ባሕላዊ አሠራር በመቀነስና አዳዲስ አሠራሮችን በማስተዋወቅ ረገድ ትልቅ ስኬት ተመዝግቧል ሀገሪቱ ቀደም ሲል ለስንዴ 8230 The post የብዝኀ ዘርፍ የኢኮኖሚ ግንባታ ሀገራዊ ብልጽግናን ለማሳካትና የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል ጠንካራ መሠረት ጥሏል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]