"ከሕገወጥ የማዕድን ምርት ቁጥጥር ከ27 ሚሊዮን ብር በላይ መሠብሠብ ተችሏል" ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-30 08:33:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ከሕገወጥ የማዕድን ምርት ቁጥጥር ከ27 ሚሊዮን ብር በላይ መሠብሠብ ተችሏል" ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት ​አፈጻጸምን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሪፖርት እያቀረቡ ነው። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በበጀት ዓመቱ የክልሉን የማዕድን ሀብት በመለየት፤ ለኢንዱስትሪ ልማት ግብዓት በማዋል እና ሕገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን በመቆጣጠር ረገድ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን አቅርበዋል። የብረት፤ የኢንዱስትሪ እና የኮንስትራክሽን ማዕድናት ፍለጋ እና ክምችት ማረጋገጥ፤ የአሲዳማ መሬት ማከሚያ የኖራ ማዕድን አቅርቦት፤ የሕገ-ወጥ ማዕድን ቁጥጥር፣ የሥነ-ምህዳር ጥናት እና ካርታ ዝግጅት ሥራዎች መሠራታቸው ተገልጿል። በ10 ኪሎ ሜትር ስፋት በተደረገ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]