#በኦሮሚያ እና #በሲዳማ አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ሕይወት ሲያልፍ፤ ትምህርት ቤት እና የሰብል ምርቶች ወደሙ❗❗

ADDIS_NEWSneutral2026-07-30 08:33:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

#በኦሮሚያ እና #በሲዳማ አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ሕይወት ሲያልፍ፤ ትምህርት ቤት እና የሰብል ምርቶች ወደሙ❗❗ √.ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያው ጊርጃ ወረዳ ጉቦ ሄማ ቀበሌ እና በምሥራቅ ሲዳማ ዞን ጭሪ ቀበሌ መካከል ባገረሸው ግጭት የ10 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን፣ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎችን ቆስለዋል፤ እንዲሁም በበርካታ ቀበሌዎች የሚኖሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ተፈናቅለዋል ሲሉ በሁለቱም ወገን ያሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግረዋል። ነዋሪዎቹ ግጭት በአካባቢው ላይ የነበረውን መረጋጋት በእጅጉ ማደፍረሱን ገልጸዋል። √.የምሥራቅ ጉጂ ዞን የጊርጃ ወረዳ ነዋሪ፤ በአጠቃላይ በጉጂ በኩል ጊርጃ ወረዳ ወደ 12 የሚጠጉ ሰዎች ሲገደሉ፣ ወደ 40 የሚጠጉ ደግሞ ቆስለው በአዶላ፣ ቦሬ፣ ኩያራ፣ ሻሸመኔ፣ ወላይታ ሶዶ እና አዲስ አበባ በሚገኙ ህክምና…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]