የዛሬው ምክክር የነቃ ተሳትፎ የነገዋን ጠንካራ ሀገር በጽኑ መሠረት ላይ ለመገንባት ያግዛል
ኢትዮጵያ በታሪኳ ያጋጠሟትን መዋቅራዊና ታሪካዊ ቅራኔዎች በዘላቂነት ለመፍታትና የጋራ ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር ሀገራዊ ምክክር እያካሄደች ትገኛለች የዚህ ታሪካዊ መድረክ ስኬት መሠረቱ ደግሞ የዜጎችና የተመካካሪዎች ንቁ ተሳትፎ ነው ይህ ተሳትፎ ዛሬ ላይ የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን ከመቅረፍ ባለፈ ለቀጣዩ ትውልድ ጠንካራና አስተማማኝ ሀገር ለማስረከብ ትልቅ ተስፋን እየፈጠረ ይገኛል ይህንን ከግምት ያስገቡት ተመካካሪዎች ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ ይህም በሀገሪቱ 8230 The post የዛሬው ምክክር የነቃ ተሳትፎ የነገዋን ጠንካራ ሀገር በጽኑ መሠረት ላይ ለመገንባት ያግዛል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗