በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ከ55 ሚሊየን በላይ ዜጎች የህክምና አገልግሎት አግኝተዋል

WELCOMEneutral2026-07-30 08:55:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 23 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ከ55 ሚሊየን በላይ ዜጎች የህክምና አገልግሎት አግኝተዋል አለ የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት አገልግሎቱ የበጀት ዓመቱን የስራ አፈፃፀም ግምገማ በጎንደር ከተማ እያካሄደ ነው የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ተስፋዬ ወርቁ በዚሁ ወቅት እንዳሉት የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎትን በመላ ሀገሪቱ በ1ሺህ 279 ወረዳዎች 8230 The post በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ከ55 ሚሊየን በላይ ዜጎች የህክምና አገልግሎት አግኝተዋል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]