በአማራ ክልል አምራችአምራች ኢንዱስትሪዎችን በማጠናከር ከ789 ቶን በላይ ተኪ ምርቶች ተመርተዋል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-30 09:01:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአማራ ክልል አምራችአምራች ኢንዱስትሪዎችን በማጠናከር ከ789 ቶን በላይ ተኪ ምርቶች ተመርተዋል። የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው ሪፖርት ያቀረቡት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የኢንዱስትሪ ዘርፉን በማስፋት እና ተኪ ምርቶችን በማምረት የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ ሰፊ ሥራዎች ተከናውነዋል ብለዋል። በአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ በማዕድናት አምራች ኢንዱስትሪዎች፣ በጨርቃ ጨርቅ፣ በቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች ደረጃን ማሻሻል ላይ ትኩረት መደረጉንም ገልጸዋል። በ"ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" ንቅናቄ ለ152 ኢንዱስትሪዎች ግብዓት እና የኤሌክትሪክ ኀይል እንዲሟላላቸው መደረጉንም ገልጸዋል። አምራች ኢንዱስትሪዎችን በማጠናከር 789 ነጥብ 9 ቶን ተኪ ምርቶችን ማምረት ተችሏልም ብለዋል። በዚህም ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]