ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የክረምት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትምህርት ስልጠና (STEM) ለ65 የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች መስጠት ጀምሯል፡፡
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የክረምት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትምህርት ስልጠና (STEM) ለ65 የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች መስጠት ጀምሯል፡፡ ተማሪዎቹ በማያ ከተማ ስር ከሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ናቸው፡፡ ስልጠናው የመጀመሪያ ደረጃ የSTEM ስልጠና ላጠናቀቁ ተማሪዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ይህን ደረጃ የሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ወደ ሦስተኛውና ዋናው "ፕሮጀክት ተኮር" ስልጠና ይሸጋገራሉ ተብሏል። ለአንድ ወር የሚቆየው የክረምት ስልጠና ተማሪዎች በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያላቸውን ክህሎት ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተገልጿል። @tikvahuniversity
Read the full story at tikvahuniversity ↗