#የሥራ_ቅጥር_ዕድል_ጥቆማ

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-07-30 09:24:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

#የሥራ_ቅጥር_ዕድል_ጥቆማ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፍላጎት ያላቸውና ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ ሙያዎች ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 09 ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ሦስተኛ ዲግሪ ➤ የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ➤ ልምድ፦ 2 ዓመትና በላይ ➤ የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት የተገለፁ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች CV እና ሙሉ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ከሐምሌ 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር (10) የሥራ ቀናት በኦንላይን ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ ለማመልከት 👇 https://bit.ly/Academic VacancyApplicationForm2026 ወይም በምስሉ ላይ ያለውን QR Code ስካን ያድርጉ (ዝርዝር መስፈርቶችን ከተያያዘው ምስል…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]