በአዲስ አበባ ታግታ በተገደለችው ቅዱሳን ይርጋለም ሞት የተጠረጠሩት ግለሰቦች ወንጀሉን እንደፈጸሙ ማመናቸውን ፖሊስ አስታወቀ
በአዲስ አበባ ታግታ በተገደለችው ቅዱሳን ይርጋለም ሞት የተጠረጠሩት ግለሰቦች ወንጀሉን እንደፈጸሙ ማመናቸውን ፖሊስ አስታወቀ ኢትዮጵያን ወክላ በአውሮፓውያኑ 2026 'ሚስ ወርልድ' የቁንጅና ውድድር ላይ የምትሳተፈው ሩት ይርጋለም ታላቅ እህት የሆነችው ቅዱሳን ይርጋለም ታግታ መገደሏን ተከትሎ፤ የሩት የቅርብ ጓደኛን ጨምሮ አሥር ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።በግድያው የተጠረጠሩት የሩት የቀድሞ ጓደኛ እና ፍቅረኛዋ ከሌሎች ስምንት ተጠርጣሪዎች ጋር በመቀናጀት ሟችን "ጭካኔ በተሞላበት መልኩ በመግደል" እንደተጠረጠሩ ፖሊስ ለቢቢሲ ገልጿል። ግድያው የተፈፀመው የሟች እህት ሩት በመጪው ነሐሴ ወር መጀመሪያ ላይ በቬትናም መካሄድ በሚጀምረው 'ሚስ ወርልድ 2026' ላይ ለመሳተፍ ዝግጅት እያደረገችበት ባለችበት ወቅት ነው።የአገሯን ባህል ይበልጥ…
Read the full story at zena24now ↗