የፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖልና ከማላዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር አደገኛ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ አድነው ባሻው ውዳሞን በቁጥጥር ሥር አዋለ።

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-30 10:56:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖልና ከማላዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር አደገኛ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ አድነው ባሻው ውዳሞን በቁጥጥር ሥር አዋለ። ፖሊስ እንደገለጸው፣ ተጠርጣሪው ከሀድያና ከንባታ ዞኖች ወጣቶችን ወደ ደቡብ አፍሪካ እንደሚያደርሳቸው በማታለል ከእያንዳንዱ ተጓዥ ከ600 ሺህ እስከ 800 ሺህ ብር ይቀበል ነበር። ተጎጂዎችን በሞያሌ በኩል ወደ ኬንያ በማሻገር፣ በጫካ ውስጥ በድብቅ ያቆያቸው፣ በ24 ሰዓት አንድ ጊዜ ብቻ ትንሽ ሩዝና ቁራጭ ዳቦ በመስጠት ለከፍተኛ ረሃብና ጥም ይዳርጋቸው ነበር። በተጨማሪም በሞተርና በእግር ሴሎ በረሃን እንዲያቋርጡ ያስገድዳቸው ነበር። ናይሮቢ ከደረሱ በኋላም በአንድ ክፍል ውስጥ አጉሮ ከቤተሰቦቻቸው ተጨማሪ ገንዘብ እንዲያስልኩ ያስገድዳቸው ነበር። ገንዘብ ማስላክ ያልቻሉትን በዱላ ይደበድባቸው፣ "እዚሁ ትሞታላችሁ" በማለት ያስፈራራቸው እንዲሁም…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]