ለሚያገቡ 6 ሚሊዮን ብር ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-07-30 11:25:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለሚያገቡ 6 ሚሊዮን ብር ‼️ ደቡብ ኮሪያ የወሊድ ምጣኔን ለማሳደግ ሰዎች ወደ ጋብቻ እንዲገቡ እና እንዲወልዱ ለማበረታታት $38,000 ወይም 6 ሚሊዮን ብር ለማበረታቻ እየሰጠች መሆኑ ተሰምቷል። @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]