የኤልኒኖ ተጽዕኖና የክረምቱ ዝናብ
አዲስ አበባ ሐምሌ 23 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅና በመካከለኛው የፓሲፊክ ውቅያኖስ የባሕር ወለል ሙቀት መጨመር ኤልኒኖን ሊያስከትል እንደሚችልና በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች የክረምት ዝናብ ቀደም ብሎ ሊቋረጥ ይችላል አለ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶር) እንዳሉት ባለፈው የሰኔ ወር በምዕራብ በሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች እስከ 100 ሚሊሜትር የሚደርስ ከፍተኛ 8230 The post የኤልኒኖ ተጽዕኖና የክረምቱ ዝናብ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗