በበጀት ዓመቱ በትምህርት እና በጤና ዘርፍ ውጤታማ ተግባር ተከናውኗል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-30 11:54:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

በበጀት ዓመቱ በትምህርት እና በጤና ዘርፍ ውጤታማ ተግባር ተከናውኗል። የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት ​አፈጻጸምን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሪፖርት እያቀረቡ ነው ። የ2018 በጀት ዓመት የትምህርት አፈጻጸምን በተመለከተ በሪፖርቱ ከተነሱ ጉዳዮች መካከል፦ በክልሉ የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል የተማሪዎችን ፈተና በስኬት ማጠናቀቅ ተችሏል። በ12ኛ ክፍል ፈተና ከ59 ሺህ በላይ ተማሪዎች በበይነ መረብ (ኦንላይን) ፈተናውን ወስደዋል። በትምህርት ለትውልድ ኢኒሼቲቭ 233 አዲስ ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል። በበጀት ዓመቱ 4 ሚሊዮን 410 ሺህ 954 ተማሪዎች ተመዝግበዋል። የ2018 በጀት ዓመት የጤና አፈጻጸምን በተመለከተ በሪፖርቱ ከተነሱ ጉዳዮች መካከል፦ የክልሉን ማኅበረሰብ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]