የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ58 ሚሊዮን ብር በላይ የመንግስትና የሕዝብ ሀብት ማስመለሱን አስታወቀ

ZENA24NOWneutral2026-07-30 12:17:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ58 ሚሊዮን ብር በላይ የመንግስትና የሕዝብ ሀብት ማስመለሱን አስታወቀ የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ በበጀት ዓመቱ ባካሄዳቸው የተለያዩ የፍትሐብሔር ክርክሮች፣ የድርድር አሰራሮች፣ የካሳ አፈጻጸሞች እና የግብር ውዝፍ ስብሰባዎች ከ58 ሚሊዮን ብር በላይ የመንግስትና የሕዝብ ሀብት ማስመለስ መቻሉን የፍትህ መምሪያው ኃላፊ አቶ ኤልያስ ሰብለጋ ለብስራት ራዲዮ ተናግረዋል። መምሪያው ይህ ውጤት የተገኘው ከወረዳ እስከ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በተደረጉ የህግ ክርክሮች እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በተደረገ ቅንጅታዊ አሰራር መሆኑን አስታውቋል።ብስራት ከመምሪያው ኃላፊ ባገኘው ዝርዝር መረጃ መሠረት በፍትሐብሔር ክስ እና በድርድር ሂደት ከ38.7 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተደርጓል።እንዲሁም ከሙስና ነክ ወንጀሎች አፈጻጸም…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]