የአማራ ክልልን የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን ከ79 በመቶ በላይ ማሳደግ ተችሏል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-30 12:23:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአማራ ክልልን የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን ከ79 በመቶ በላይ ማሳደግ ተችሏል። የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት ​አፈጻጸምን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሪፖርት እያቀረቡ ነው ። የ2018 በጀት ዓመት የንጹህ መጠጥ ውኃ መሠረተ ልማትን በተመለከተ በሪፖርቱ ከተነሱ ጉዳዮች መካከል፦ በገጠር እና በከተማ በተከናወኑ የንጹሕ መጠጥ ውኃ የልማት ሥራዎች 643 ሺህ 850 ሕዝብን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል። የክልሉ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ሽፋን ወደ 79 ነጥብ 91 በመቶ አድጓል። 91 የውኃ ተቋማት ወደ ሶላር ኀይል እንዲሸጋገሩ መደረጉም በሪፖርቱ ተጠቅሷል። የ2018 በጀት ዓመት መሠረተ ልማትን በተመለከተ በሪፖርቱ ከተነሱ ጉዳዮች መካከል፦ በበጀት ዓመቱ የመንገድ ሽፋንን ለማሳደግ በተሠራው ሥራ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]