ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች እንደሚተከሉ የሶማሌ ክልል አስታወቀ።
ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች እንደሚተከሉ የሶማሌ ክልል አስታወቀ። በሶማሌ ክልል የክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በተጠናከረ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል። በአካባቢ ጥበቃና መሬት አስተዳደር ቢሮ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር አስተባባሪ መሐመድ ቡሌ ሰመተር እንደገለጹት፤ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞችን በመትከል የዘርፉን አቅም ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቷል። ባለፉት ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብሮች የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመከላከልና የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ ተችሏል ብለዋል። መርሃ ግብሩ የአካባቢን ሥነ-ምህዳር በመጠበቅና የአፈር መሸርሸርን በመከላከል በኩል ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑንም ገልጸዋል። በዚህም በክልሉ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ…
Read the full story at amharamassmedia ↗