"የሽብር ጥቃቶች እንዲፈፀሙ ያበረታታል"ሞስኮ
"የሽብር ጥቃቶች እንዲፈፀሙ ያበረታታል"ሞስኮ ሩሲያ የቴሌግራም መስራች ፓቨል ድሮቭን በአለማቀፍ ተፈላጊ ዝርዝር ውስጥ አካተተች። ምስኮ ፓቨል ድሮቭን በወንጀል ድርጊት እንደምትፈልገው አስታውቃለች። ድሮቭ የሽብር ጥቃቶች እንዲፈፀሙ ያበረታታል ስትል ወንጅላቸዋለች። "የዩክሬን የደህንነት ተቋማት ቴሌግራምን በመጠቀም በሩሲያ ጥቃት እያቀቀነባበሩ" መሆናቸውን ገልፃለች። በሩሲያ ተወልዶ ያደገው ድሮቭ ከሩሲያ ባለስልጣናት የተቀነባበረ ስም ማጥፋት እየቀረበብኝ ነው ሲል የቀረበበትን ክስ ውድቅ አድርጎታል። ሀገሪቱ ከአመት በፊት በቴሌግራም መተግበሪያ ላይ ገደብ ጥላ እንደነበር ይታወሳል።(ቲቃህ) #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና…
Read the full story at wasulife ↗