አደይ አዲስ ዓመት ታላቅ የንግድ ኤክስፖ እና ፌስቲቫል ነሐሴ 21 ይከፈታል

ZENA24NOWneutral2026-07-30 13:14:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

አደይ አዲስ ዓመት ታላቅ የንግድ ኤክስፖ እና ፌስቲቫል ነሐሴ 21 ይከፈታል 👉 ኤክስፖው ለሰሚት፣ አያት፣ አራብሳ፣ የካ አባዶ እንዲሁም ኮተቤ እና አካባቢው ነዋሪዎች ይበልጥ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተገልጿል። ​የ2019 አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ በአዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር ሊካሄድ የታቀደው “አደይ አዲስ ዓመት ታላቅ የንግድ ኤክስፖ እና ፌስቲቫል” ይፋ ተደርጓል። ኤክስፖው ከነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለ15 ቀናት እንደሚቆይ ብስራት ሰምቷል። ​ይህ ታላቅ የንግድ እና የፌስቲቫል መድረክ በማስተር ፒስ ትሬዲንግ እና ራይት ኤቨንትስ ትብብር የተዘጋጀ ሲሆን፣ አዘጋጆቹ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመለከቱት ዝግጅቱ ለሰሚት እና ለአካባቢው ነዋሪዎች የገበያ አማራጮችን በቅርበት የሚያቀርብ ነው። በኤክስፖው ላይ ከ200 በላይ የሀገር ውስጥ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]