ታዋቂው የሊባኖስ የባንክ ባለቤት ከኔታንያሁ ጋር እራት ሲመገቡ የሚያሳይ ምስል መዉጣቱን ተከትሎ እንዲራሰሩ አቃቤ ህግ ጠየቀ

ZENA24NOWneutral2026-07-30 13:14:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

ታዋቂው የሊባኖስ የባንክ ባለቤት ከኔታንያሁ ጋር እራት ሲመገቡ የሚያሳይ ምስል መዉጣቱን ተከትሎ እንዲራሰሩ አቃቤ ህግ ጠየቀ የሊባኖስ ብሔራዊ የዜና ኤጀንሲ እንደዘገበው የሕዝብ አቃቤ ሕግ ዳኛ አህመድ ራሚ አል-ሐጅ የሊባኖስ ታዋቂ የባንክ ሰዉ አንቶን ሴህናውይ ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋር በዋሽንግተን ዲሲ እራት ሲበሉ የሚያሳይ ፎቶግራፍ የጸጥታ ኃይሎች እንዲመረምሩ መመሪያ ሰጥተዋል። ምርመራው የሊባኖስ ባንክ ሰዉ አንቶን ሴህናውይ ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋር በዋሽንግተን ዲሲ ሲበሉ የሚያሳይ ፎቶግራፍ እንዲመረመሩ የጠበቆች ቡድን ባቀረበው መደበኛ አቤቱታ መሰረት ሴህናውይ ከእስራኤላውያን ጋር ግንኙነት እንዳይፈጠር በጥብቅ የሚከለክሉ የሊባኖስ ሕጎችን መሠረት በማድረግ ክስ እንዲመሰረትበት የሚጠይቅ ሲሆን ይህም በእስር የሚያስቀጣ ወንጀል…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]