በሱዳን በሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) በተሰነዘረ ጥቃት የዘጠኝ ሰላማዊ ሰዎች ሕይወት አለፈ
በሱዳን በሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) በተሰነዘረ ጥቃት የዘጠኝ ሰላማዊ ሰዎች ሕይወት አለፈ የሱዳን ፈጣን ድግፍ ኃይል (RSF) አዛዥ ሞሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ታጣቂዎቻቸውን በራሳቸው ፈቃድ ጥቃት እንዲጀምሩ ከፈቀዱ ከሁለት ቀናት በኋላ ረቡዕ ዕለት በሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) በተሰነዘረ ጥቃት የዘጠኝ ሰላማዊ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የሕክምና ምንጮች ለፈረንሳይ ዜና ወኪል ገለጹ። አዲሱ ጥቃት የተፈጸመው በሰሜን ኮርዶፋን ግዛት ሲሆን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ታዛቢዎች ደም አፋሳሽ የሆነ ከፍተኛ ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል ብለው የሚሰጉባትን የኤል-ኦቤይድ ከተማን ኃይሉ ለመክበብ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል። «ረቡዕ ጠዋት በሰሜን ኮርዶፋን ግዛት አል-ጃማማ በተባለች መንደር የፈጣን ድጋፍ ኃይሉ ባካሄደው የድሮን ጥቃት ዘጠኝ ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ፣ 14 ሌሎች ደግሞ ቆስለዋል» ሲሉ…
Read the full story at addis_news ↗